Please correct the fields below:

 የማህበረሰብ ተደራሽነት የዳሰሳ ጥናት (ከተፈለገ)

የሾርላይን (Shoreline) ከተማ ሁሉም የማህበረሰብ አባላት ጥያቄዎችን ለመጠየቅ እና በእነሱ ላይ ተጽዕኖ በሚያሳርፉ ፕሮግራሞች እና እንቅስቃሴዎች ላይ አስተያየት ለመስጠት እድል እንዲያገኙ ይፈልጋል። 

የሾርላይን (Shoreline) ከተማ፣ ሁሉንም ሰዎች ለማገልገል፣ የ 1964 አርእስት VI የሲቪል መብቶች ድንጋጌዎችን እና በዘር ፣ በቀለም ፣ በአገር ደረጃ ፣ በጾታ ፣ በአካል ጉዳት ፣ ወይም በእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ፣ እና በአነስተኛ ገቢ እና በቀለም ማህበረሰብ ጤና ላይ ጉዳት ማድረስን ላይ የተመሠረተ አድሎነትን የሚከለክሉ ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ህጎች ይከተላል።

የወደፊት የመሰብሰብ ሥራ ጥረታችንን ለማሻሻል ይረዳ ዘንድ ይህንን የዳሰሳ ጥናት በፍቃደኝነት እንዲያጠናቅቁ እንጠይቃለን።  ለመሳተፍ፣ ይህንን ቅጽ እንዲሞሉ አይጠየቁም.

1

የፕሮጀክት ስም፥

2

ቀን፥

3

ሕዝባዊ ስብሰባ የሚካሄድበት ቦታ፥

4
የጾታ ማንነት፥
የጾታ ማንነት፥
5

ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው ዘርዎን / ጎሳዎን በተሻለ ይገልፃል?
(የሚመለከታቸው ሁሉ ላይ ምልክት ያድርጉ)

ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው ዘርዎን / ጎሳዎን በተሻለ ይገልፃል? (የሚመለከታቸው ሁሉ ላይ ምልክት ያድርጉ)
6
በቤትዎ ውስጥ የሚነገረው ዋና ቋንቋ (ዎች) ምንድን ነው?
በቤትዎ ውስጥ የሚነገረው ዋና ቋንቋ (ዎች) ምንድን ነው?
7
እራስዎን ጨምሮ፣ በቤትዎ ውስጥ ስንት ሰዎች ይኖራሉ?
እራስዎን ጨምሮ፣ በቤትዎ ውስጥ ስንት ሰዎች ይኖራሉ?
8
ጠቅላላ ዓመታዊ የቤተሰብ ገቢዎ ስንት ነው?
ጠቅላላ ዓመታዊ የቤተሰብ ገቢዎ ስንት ነው?
9

ስለዚህ ፕሮጀክት / ስብሰባ / ዝግጅት እንዴት ሰሙ?
(እባክዎ የሚመለከታቸው ሁሉ ላይ ምልክት ያድርጉ እና / ወይም ይዘርዝሩ)

ስለዚህ ፕሮጀክት / ስብሰባ / ዝግጅት እንዴት ሰሙ? (እባክዎ የሚመለከታቸው ሁሉ ላይ ምልክት ያድርጉ እና / ወይም ይዘርዝሩ)

ናመሰግናለን!

መረጃው ለሾርላይን (Shoreline) ከተማ ተደራሽነት ጥረቶች ጥቅም ላይ ይውላል እና በዋሽንግተን ስቴት የትራንስፖርት ክፍል፣ ለርዕስ VI ተገዥነት የተሰበሰበ ነው።

  1. To receive a copy of your submission, please fill out your email address below and submit.